ኤርቴፊሺያልኢንተሊጀንስ ለሁሉምAI FOR EVERYONE
“AI ምንድን ነው?” ከሚለው መሠረታዊ ፅንስ ሃሳብ ጀምሮ እስከ Machine Learning, NLP, Robotics, AI Agents, የዘመኑ የቴክኖሎጂ ለውጦች እና AI Career Roadmap ድረስ - የAIን ዓለም ከመሠረቱ ለመረዳት የተዘጋጀ ሁሉን አቀፍ መጽሐፍ። ምንም ቀደም ያለ የቴክኖሎጂ ዕውቀት ባይኖርዎትም ለመጀመር ያግዝዎታል፤ ለባለሙያዎችም የAI መሠረታዊ ግንዛቤን ለማጠናከር እንደ ጠንካራ ማጣቀሻ ያገለግላል። በአማርኛ የተዘጋጀ፣ AIን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ የተፃፈ መጽሐፍ።

ለማን ነው የተዘጋጀው
AIን ለመማር ፍላጎት ያላቸው ጀማሪዎች
AI Enthusiastic Beginners
ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
University Students
ሶፍትዌር ገንቢዎች
Software Developers
ስራ ፈጣሪዎች
Entrepreneurs
በውጭ ሀገር ኢትዮጵያውያን
Diaspora Community
መምህራን እና አሰልጣኞች
Teachers & Trainers
የስራ ባለሙያዎች
Working Professionals
7 ምዕራፎች · በአንድ ጉዞ
Seven chapters, wired together like the chip on the cover
Chapter 01
የ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምንድነው?
Artificial Intelligence Foundation?
Chapter 02
የማሽን ትምህርት (Machine Learning)
Machine Learning
Chapter 03
የኤአይ ወኪሎች (AI Agents)
AI Agents & Environments
Chapter 04
የተፈጥሮ ቋንቋ ማቀነባበር (NLP)
Natural Language Processing
Chapter 05
ሮቦቲክስ እና ዘመናዊ AI
Robotics & Advanced AI
Chapter 06
AI ለዕለት ሕይወትና ለቢዝነስ
AI for Daily Life & Business
Chapter 07
የኤአይ ሃርድዌር አብዮት እና ኳንተም ኤአይ
The AI Hardware Revolution & Quantum AI
መጽሐፉን ይመልከቱ
See exactly what you're getting flip through the pages
AIን ከመሠረቱ ይረዱ፤ ለወደፊቱ ይዘጋጁ
ይህ መጽሐፍ በአንድ ጊዜ ሊነበብ የሚችል ብቻ ሳይሆን፣ በየጊዜው ወደ እሱ ተመልሰው የሚጠቀሙበት የAI መሠረታዊ ማጣቀሻ ነው። እያንዳንዱ ምዕራፍ በቀላሉ የሚነበብ፣ ለመረዳት በጣም ቀላል ፡ በተግባራዊ ምሳሌዎች የተደገፈ ሲሆን ከመሠረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች ጀምሮ እስከ ዘመናዊ የAI ቴክኖሎጂዎች ድረስ በተደራጀ መንገድ ይመራዎታል።
- 250+ ገጾች ይዘት ያለው - በ ተሟላ ምእራፍ የተፃፈ
- በእያንዳንዱ ምዕራፍ ተግባራዊ የእውነተኛ ዓለም ምሳሌዎች
- 100+ የቴክኒክ ቃላት እና 100+ ኤአይ መሣሪያዎች ከኋላ ተካቷል
- በዲጂታል (PDF) እዚሁ ለማንበብ እና በህትመት ቅጂ ከፈለጉ ደግሞ በዋና ዋና የመጻሕፍት መደብሮች ይገኛል


ይህ መጽሐፍ ምን የተለየ ያደርገዋል?
Six reasons readers are calling this the definitive Amharic AI resource
ከ‘ምን’ እስከ ‘እንዴት’
From Concept to Practice
ጽንሰ-ሀሳብ ብቻ ሳይሆን ከእውነተኛ ምሳሌዎች ጋር ተጣምሮ የቀረበ ጥልቅ ይዘት።
በኢትዮጵያ ቋንቋዎች የተዘጋጀ
Prepared in Ethiopian Languages
ዋናው እትም በአማርኛ ተዘጋጅቷል፤ ቴክኒካል ቃላት ከእንግሊዝኛ ጋር በተገቢው ሁኔታ ቀርበዋል፣ የኦሮምኛ እትምም በቅርቡ ይታተማል።
ከዕለታዊ ሕይወት የተወሰዱ ምሳሌዎች
Built on Everyday Examples
እያንዳንዱ ምዕራፍ ከዕለታዊ ሕይወት፣ ከንግድ፣ ከቴክኖሎጂ እና ከተግባራዊ ሁኔታዎች የተወሰዱ ግልጽ ምሳሌዎችን ያቀርባል፤ ንድፈ ሀሳብን በቀላሉ ወደ ተግባር ይለውጣል።
ለተግባራዊ አጠቃቀም የተዘጋጀ
Designed for Practical Application
Prompt Engineering፣ ከ100 በላይ የAI መሣሪያዎች፣ የAI የሙያ ካርታ እና ተግባራዊ መመሪያዎችን በማካተት እውቀትን ወደ ተግባር ለመቀየር ያግዛል።
ለሁሉም ደረጃ የሚሆን መሠረታዊ መጽሐፍ
A Foundational Book for Every Level
ምንም የቴክኖሎጂ ዕውቀት ባይኖርህም ከመሠረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች በቀላሉ ትጀምራለህ፤ ልምድ ላላቸው ባለሙያዎችም እንደ ጠንካራ የመሠረት ማጣቀሻ በማገልገል እውቀታቸውን ለማጠናከር ይረዳል።
ለምን AI'ን መረዳት የዘመኑ መሠረታዊ እውቀት ሆነ
Why Understanding AI Is Essential Today
ዛሬ ላይ ChatGPT፣ Google Gemini እና ሌሎች የAI መሣሪያዎች በሥራ፣ በትምህርት እና በዕለታዊ ሕይወታችን ውስጥ እየተስፋፉ ይገኛሉ። ነገር ግን ከእነዚህ ኃይለኛ ቴክኖሎጂዎች ጀርባ ያለውን መሠረታዊ አሰራር እና ሳይንሳዊ መርሆዎች የሚረዱ ጥቂቶች ናቸው። ይህን ዕውቀት ማግኘት ለቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ብቻ የሚያስፈልግ አይደለም፤ ማንኛውም ሰው AIን በተሻለ ለመጠቀም፣ የሚሰጠውን መረጃ ለመገምገም፣ ውስንነቶቹን ለመረዳት እና ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት ለመሸጋገር ያስፈልገዋል። ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀውም የAIን መሠረታዊ ግንዛቤ ለሁሉም ሰው በቀላል እና ተግባራዊ መንገድ ለማድረስ ነው። የወደፊቱ ዓለም ከAI ጋር የተያያዘ ስለሆነ፣ እሱን መረዳት ራሳችንን ለመጪው ዘመን ለማዘጋጀት የሚያስችል ወሳኝ እውቀት ሆኗል።
ጥያቄ አለህ/ሽ?
Answers to what readers ask before buying
አዎ! መጽሐፉ ምንም የቴክኖሎጂ ወይም የፕሮግራሚንግ ዕውቀት ከሌለዎትም እንዲረዱት ተዘጋጅቷል። ከAI መሠረታዊ ግንዛቤ ጀምሮ በቀላል እና በተደራጀ መንገድ ወደ ጥልቅ ርዕሶች ይመራዎታል።
AI ዓለምን እየቀየረ ነው።
አንተስ ለዚህ ለውጥ ዝግጁ ነህ?
ስለ AI ያለውን የማወቅ ጉጉት ወደ እውነተኛ፣ ተግባራዊ ግንዛቤ እየቀየሩ ያሉ አንባቢዎችን ተቀላቀል — በራስ ቋንቋ።
ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ በChapa በኩል · ቴሌብር፣ CBE Birr፣ ካርድ
የህትመት ቅጂም በአዲስ አበባ ዋና ዋና የመጻሕፍት መደብሮች ይገኛል
ከመጽሐፉ ባሻገር
Beyond the Book
ገና ለመግዛት ዝግጁ ካልሆኑ ወይም ተጨማሪ ድጋፍ የሚፈልጉ ከሆነ የሚከተሉት ሊረዱዎት ይችላሉ።
ለጸሐፊው መልዕክት ይላኩ
Send a message straight to the author
ጥያቄ አለዎት፣ አስተያየት መስጠት ይፈልጋሉ፣ ወይም ስለ መጽሐፉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ? ከታች ያለውን ቅጽ ይሙሉ — በቀጥታ ለጸሐፊው ይደርሳል።
መጽሐፉን ያነበቡ ሰዎች ምን ይላሉ
What early readers and advisors are saying
ይህ መጽሐፍ የAIን ውስብስብ ጽንሰ ሐሳቦች በቀላል፣ ግልጽ እና በአማርኛ ቋንቋ በማቅረብ ለኢትዮጵያውያን አንባቢያን ትልቅ ክፍተት የሚሞላ ስራ ነው። ተማሪዎቼ ጠንካራ የመጀመሪያ ግንዛቤ እንዲይዙ ስመክር ይህንኑ መጽሐፍ እጠቁማለሁ።
ከመግቢያ ጽንሰ ሐሳቦች እስከ ላቀ ርዕሶች ድረስ ያለው ቅደም ተከተል በጣም የታሰበበት ነው። ንድፈ ሀሳብን ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ ምሳሌዎችን አጣምሮ ማቅረቡ ለተማሪዎችም ለባለሙያዎችም ጠቃሚ ያደርገዋል።
እንደ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ባለቤት፣ ይህ መጽሐፍ ቡድኔ AI ትርጉም ባለው መንገድ እንዲረዳ የሚያግዝ ጠንካራ ማጣቀሻ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ግልጽነቱ እና ተግባራዊ አቀራረቡ ጎልቶ ይታያል።
